Ethiopia Heals

Ethiopia Heals

የሳንባ ነቀርሳ (ቲቢ) በሽታ

የቲቢ በሽታ በአይናችን በማይታይ እና ወደ ሳንባችን ከምንተነፍሰው አየር ጋር በሚገባ ማይኮባክቴሪየም ቱበርክሎሲስ (Mycobacterium tuberculosis) በሚባል የባክቴሪያ አይነት የሚተላለፍ በሽታ ነው። የቲቢ በሽታ ቀስ በቀስ እያደገ የሚሄድ በመሆኑ አጣዳፊ ከሚባሉት የበሽታ…ማንበብ ቀጥል

አጣዳፊ ተቅማጥነና ትውከት (ኮሌራ)

አተት ማለት ቪብሪዮ ኮሌራ/VIBRIO CHOLERA በተባለ በአይን በማይታይ ህዋስ አማካኝነት የሚመጣ አጣዳፊ የሆነ ተቅማጥና ትውከት የሚያስከትል፣ በወቅቱ ህክምና ካላገኘ እስከ ሞት የሚያደርስ አደገኛ በሽታ ነው፡፡…ማንበብ ቀጥል

መሃንነት

መሃንነት የምንለው መደበኛ የግብረ ስጋ ግንኙነት ለአንድ አመት ከተደረገ በኋላ እርግዝና ሳይከሰት ሲቀር ነው:: ይህ መደበኛ የግብረ ስጋ ግንኙነት የምንለው ደግሞ በሳምንት ከ4-5 ጊዜ ያለ ኮንዶም ሲፈፀም ነው፡፡ መሃንነት በሁለት ይከፈላል። ከዚህ በፊት ምንም አይነት እርግዝና ያልተከሰተ ከሆነ የመጀመሪያ ደረጃ መሃንነት (primary infertility) ይባላል:: ከዚህ በፊት ቢያንስ አንድ እርግዝና ተከስቶ የነበረ ከሆነ…ማንበብ ቀጥል

የእርግዝና መከላከያ መንገዶች

የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል የሚጠቅሙ ከመሆኑም በላይ ሴቶች በፈለጉበት እና ባመኑበት ጊዜ መወለድ እንዲችሉ ለማድረግ የወሊድ መከላከያ ዘዴዎች ግንባር ቀደም ሚና ይጫወታሉ። ውጤታማ የእርግዝና መከላከያ ማግኘት ጥንዶች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ምርጫ…ማንበብ ቀጥል